ዉቤ ዉብ አበባ እንደድሮአችን
ዉቤ ዉብ አበባ እንደድሮአችን
ሆዴ ተለመነኝ እንሁን አብረን
ሆዴ ተለመነኝ እንሁን አብረን
በሰባራ ፎሌ ውሃ አይጠለቅም
በሰባራ ፎሌ ውሃ አይጠለቅም
እኔ እወድሃለሁ ያንተን ግን አላቅም
እኔ እወድሃለሁ ያንተን ግን አላቅም
♪
ለመድክ ወይ ፍቅሬ አንተ አንጀቴ ሆይ
ለመድክ ወይ ፍቅሬ አንተ አንጀቴ ሆይ
ፍቅር ከኔ ሌላ ተስማማህ ሆይ
ፍቅር ከኔ ሌላ ተስማማህ ሆይ
ፍቅርህን ለኔ ትተህ ስትሄድ ወደ ሌላ
ፍቅርህን ለኔ ትተህ ስትሄድ ወደ ሌላ
ትንሽ ተሰቃየሁ እህልም ሳልበላ
በጣም ተሰቃየሁ እህልም ሳልበላ
♪
አንጀቴ ተቆርጦ ከሆዴ ከወጣ
♪
አንጀቴ ተቆርጦ ከሆዴ ከወጣ
እንግዲህ ሐኪሙ ምን ሊቀጥል መጣ
እንግዲህ ሐኪሙ ምን ሊቀጥል መጣ
በሰባራ ፎሌ ውሃ አይጠለቅም
በሰባራ ፎሌ ውሃ አይጠለቅም
እኔ እወድሃልሁ ያንተን ግን አላቅም
እኔ እወድሃልሁ ያንተን ግን አላቅም
♪
ያንተ ወረት ላንተ ከመሰለህ መልካም
ያንተ ወረት ላንተ ከመሰለህ መልካም
አፈቅራለሁ ሌላ እኔን አይጨንቀኝም
እወዳለሁ ሌላ አያዳግተኝም
በሰባራ ፎሌ ውሃ አይጠለቅም
በሰባራ ፎሌ ውሃ አይጠለቅም
እኔ እወድሃለሁ ያንተን ግን አላቅም
እኔ እወድሃለሁ ያንተን ግን አላቅም
እኔ እወድሃለሁ ያንተን ግን አላቅም
እኔ እወድሃለሁ ያንተን ግን አላቅም
♪
እኔ እወድሃለሁ ያንተን ግን አላቅም
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri