Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Kabu Tenidobign şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Aster's Ballads


እ እህ ህ ህ
እስኪ ተይቁልኝ
ምናለቺኝ ይላል
እንጨቱን ሰብሮልኝ
በማሸከሚችን
ዉሃዉን ቀድቶልኝ በማሸከሚችን
ኣስቦ ተክዞ ሄደ ወዳጃችን
ኣስቦ ተክዞ
ቢሄድ ምን ላድርገው
ኣስቦ ተክዞ
ቢሄድ ምን ላድገው
በጊዜ ከሄደ ጨዋታ ካማረው
ኣንተ ውሻ ካለህ ኣይዘገድብህ
ያቺንም ያቺንም ይከጂላል ልብህ
ያቺንም ያቺንም ይከጂላል ልብህ
ዛሬም ስራ ኣለብኝ ነገም ስራኣለብኝ
ዛሬም ስራ ኣለብኝ ነገም ስራኣለብኝ
የፍቅር ዛውያ ካቡ ተንዶብኝ
ይቅር ካልክም ይቅር ካንተማ ከመጣ
ጥቂት ቀን ናት ለኔ ከሆደ እስክትወጣ
ጥቂት ቀን ናት ለኔ ከሆደ እስክትወጣ
የኛማ ዘንካታ የኛማ መዘዞ
የኛማ ዘንካታ የኛማ መዘዞ
ዋለኣሉህ እቃቃ ከዘራዉን ይዞ
እስኪ ጠይቁልኝ ምንኣለቺኝ ይላል
እንጨቱን ሰብሮልኝ
በማሸከሚችን
ዉሃዉን ቀድቶልኝ በማሸከሚችን
ኣስቦ ተክዞ ሄደ ወዳጃችን
ኣስቦ ተክዞ
ቢሄድ ምን ላድርገው
ኣስቦ ተክዞ
ቢሄድ ምን ላድገው
በጊዜ ከሄደ ጨዋታ ካማረው
ጨዋታ ካማረው
ጨዋታ ካማረው
ጨውታ ካማረው
ጨዋታ ካማረው
እ... ጨዋታ ካማረው
እ... ጨዋታ ካማረው

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar