Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Yikirta şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Fikir


ሰውየው አለ ወይ
ሰውየው አለ ወይ
የምነግረው አለኝ አለኝ
ሰውየው አለ ወይ
እኔ መንገደኛ በሰማይ በራሪ
በምድር ተሽከርካሪ
ሌት ተቀን አ... አ. አንጎራጓሪ
በእመቤቴ ማርያም በጌታዬ እናት
ልቤን ከቦታዋ ከኔው መልሳት
እኔ መንገደኛ ፍቅሬን አልጨርሰው
ከይቅርታ ጋራ በል ልቤን መልሰው
ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ
ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ
ሰውየው አለ ወይ
ሰውየው አለ ወይ
የምነግረው አለኝ አለኝ
ሰውየው አለ ወይ
እኔ መንገደኛ በሰማይ በራሪ
በምድር ተሽከርካሪ
ሌት ተቀን አ.አ... አንጎራጓሪ
አንጀቴ አልችል ብሎ ሲያይህ ከመረበሽ
ፍቅር ያጣደፈኝ እንደ ውሀ ደራሽ
ጥርስህ የሚመስለው የወተት አረፋ
ተቀኘሁ ተቀኘሁ መላ ቅጤ ጠፋ
ተቀኘሁ ተቀኘሁ ተቀኘሁ
ተቀኘሁ ተቀኘሁ ተቀኘሁ
ተቀኘሁ ተቀኘሁ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar