የማስበው የለ ሚናፍቅኝ
ትናንትና ወዶ ዛሬ የረሳኝ
ሆነ አልሆነ ብየ የሚያስጨንቀኝ
እረረረረረ ነፃ ነኝ
ነፃ ነኝ ነፃ ነኝ ነፃ ነኝ
አሁን መጣ ቀረ ምለው የለ
የሚያናድደኝ የማናድደው
የሚያስቀይመኝ የማስቀይመው
ይቅርታ ሚለኝ ይቅርታ ምለው
ነፃ ነኝ ነፃ ነኝ ነፃ ነኝ
እሄ ቀበጥ ቀበጥ ወዝ ወዝ
እሄ ችኩል ችኩል ወዝ ወዝ
አቤት አቤት የሚያመጣው መዘዝ
እሄ ቀበጥ ቀበጥ ወዝ ወዝ
እሄ ችኩል ችኩል ወዝ ወዝ
አቤት አቤት የሚያመጣው መዘዝ
(ውው አ አ አ ውው አ አ አ)
እሄሄሄይይይ
(ውው አ አ አ ውው አ አ አ)
ስልኩ ባይመታም ኧረ ምን ግድ አለኝ
ቅር ቅር አይለኝ በጣም ደና ነኝ
እራሴን በራሴ እያነጋገርኩኝ
አዎ ብቻየን ነኝ ግን በጣም ደና ነኝ
(ውው አ አ አ ውው አ አ አ)
እሄሄሄይይይ
(ውው አ አ አ ውው አ አ አ)
እንዲያው ከነገሩ ጾም እደሩ
ብለው የተረቱ አባ ገብሩ
ካልዘለሉ አይወድቁ አይሰበሩ
እረረረረረ ነፃ ነኝ
ነጻ ነኝ ነጻ ነኝ ነፃ ነኝ
እሽሩሩ በሉኝ ምንድንነው
መጨናነቅ መዋከብ ምንድንነው
ጥሩ መጽሐፍ ይዞ ጥቅልል ነው
እረረረረረ ነፃ ነኝ
ነጻ ነኝ ነጻ ነኝ ነፃ ነኝ
እሄ ቀበጥ ቀበጥ ወዝ ወዝ
እቃ እቃ ጨዋታ ወዝ ወዝ
አቤት አቤት የሚያመጣው መዘዝ
እሄ ቀበጥ ቀበጥ ወዝ ወዝ
እሄ ልታይ ልታይ ወዝ ወዝ
አቤት አቤት የሚያመጣው መዘዝ
(ውውው አ አ አ ውውው አ አ አ)
እሄሄሄይይይ
(ውው አ አ አ ውው አ አ አ)
ስልኩ ባይመታም ኧረ ምን ግድ አለኝ
ቅር ቅር አይለኝ በጣም ደና ነኝ
እራሴን በራሴ እያነጋገርኩኝ
አዎ ብቻየን ነኝ ግን በጣም ደና ነኝ
(ውውው አ አ አ ፧ ው አ አ አ)
አሀሀሀሀሀ
(ውውው አ አ አ ፧ ው አ አ አ)
አሀሀሀሀሀ
(ውውው አ አ አ ፧ ው አ አ አ)
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri