Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Wishy Washy şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Checheho


ዊሺ ዋሺ
ሁሏን ሞትኩልሽ
ዊሺ ዋሺ
ሁሏን ላግባሽ
ዊሺ ዋሺ
ሁሏን ቀማሽ
ዊሺ ዋሺ
የሚወደድ አታላይ መጤ
እንደ ገዳይ አንጠልጣይ ሎቲ
ጠጅ ሳር አገስ ሽታው የአሪቲ
አሪቲ ሎቲ
ክንዱን አንተርሶ አወዳደቁ አያምር
ዊሺ ዋሺ
ምነው ከአንድ አይረጋ ምነው ከአንድ አይሰምር
ዊሺ ዋሺ (×2)
ምነው ከአንድ አይረጋ ምነው ከአንድ አይሰምር
ዊሺ ዋሺ (×2)
ነፋስ ተወዳጅቶ በቃ መሄድ ነው እሱ
ዊሺ ዋሺ (×2)
እንዴት ያለ ነፍስ ነው የተሰጠው ለእርሱ
ዊሺ ዋሺ (×2)
እህል ውኃ (×10)
ይሄው ጉድ ነው ተብሎ ተብሎ
አንገቴን ደፋው ወድሻለሁ ብሎ
የሆነ ነገር ቀብጥሮ ቀባጥሮ
ይመለሳል ዞሮ ተዟዙሮ
እወደዋለሁ (×2)
ዊሺ ዋሺ
ሁሏን ሞትኩልሽ
ዊሺ ዋሺ
ሁሏን ላግባሽ
ዊሺ ዋሺ
ሁሏን ቀማሽ
ዊሺ ዋሺ
የሚወደድ አታላይ መጤ
እንደ ገዳይ አንጠልጣይ ሎቲ
ጠጅ ሳር አገስ ሽታው የአሪቲ
አሪቲ ሎቲ
ዘመዶቼ ሁሉ ይብቃሽ ይብቃሽ ይሉኛል
ዊሺ ዋሺ (×2)
ካለ ልቤ መኖር እንዴት ይቻለኛል
ዊሺ ዋሺ (×2)
እናትና አባቱ ወልደው ቢያኖሩትም
ዊሺ ዋሺ (×2)
ታድያ እንደኔ አድርገው መች አፈቀሩት
ዊሺ ዋሺ (×2)
እህል ውኃ (×10)
የትም ሂዶ ድንኳን እየጣለ
ሊገባ ነው በሀሰት እየማለ
ስብራቴን ነገሬን ማስረሻ
ያስብለኛል ሌላ ሰው
እወደዋለሁ (×2)
ያሳዝናል በስራ በብልሀቱ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar