Aster Aweke - Ayinih şarkı sözleri
Sanatçı:
Aster Aweke
albüm: Ewedihalehu
ፍቅር ፍቅር ይለኛል
አንተን ብቻ ያሰኘኛል
እንዲ በፍቅር የምወደዉ
አንድ አንተ ብቻ ነው
ፍቅርህ ፍቅሬ ነህ ፍቅሬ
አልተለየም ይኸው ዛሬ
ሌቤ ሄደዋል ጥሎ
አንተን ተከትሎ
በል እንካ በል እንካ ልቤን ተቀበለኝ
የአደራ የፍቅር የእምነት ተልዕኮ አለኝ
ካየሁት ሰው ሁሉ አይኔ ከሚቃኘው
ልቤ ድንግጥ ያለው ባንተ ብቻ ኮነው
በጣም የምወድህ አንተነህ አሌንታዬ
አይነህ የኔ ወዳጅ ፍቅር ጓደኛዬ
ምነው በተመጣልኝ በአሁንዋ ደቂቃ
ነፍስና ስጋዬ እንደዚህ ተጨንቃ
ይሄው ይሄው ስወድህ
ይሄው ይሄው ሳፈቅርህ
የኔ ማር የኔ ማር
የኔ ማለዳ
♪
ፍቅር ፍቅር ይለኛል
አንተን ብቻ ያሰኘኛል
እንዲ በፍቅር የምወደዉ
አንድ አንተ ብቻ ነው
የኔ የኔ የኔ ልበል
በቃ በጣም ወደድኩ
ሌቤ ሄደዋል ጥሎ
አንተን ተከትሎ
♪
ሰፈራ ስቸር ከቤትህ መጥቼ
እጄ ተንጠራርቶ አንኳኩ ጣቶቼ
ብቅ ስትል ቢያዩህ ሁለቱም አይኖቼ
ከቆምኩበት ምድር ሸርተት አሉ እግሮቼ
በጣም የምወድህ አንተነህ አሌንታዬ
አይነህ የኔ ወዳጅ ፍቅር ጓደኛዬ
ምነው በተመጣልኝ በአሁንዋ ደቂቃ
ነፍስና ስጋዬ እንደዚህ ተጨንቃ
ይሄው ይሄው ስወድህ
ይሄው ይሄው ሳፈቅርህ
የኔ ማር የኔ ማር
የኔ ማለዳ
ፍቅር ፍቅር የኔ ፍቅር
ፍቅር ፍቅር የኔ ፍቅር
ፍቅር ፍቅር የኔ ፍቅር
ፍቅር ፍቅር የኔ ፍቅር
ፍቅር ፍቅር የኔ ፍቅር
ፍቅር ፍቅር የኔ ፍቅር
ፍቅር ፍቅር የኔ ፍቅር
ፍቅር ፍቅር የኔ ፍቅር
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri