Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Fikir New Habtachin şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Chereka


የአንተ ሀብት የኔም የአንተ ሀብት
አይ ምንድነዉ መጨነቅ ባልሆነ ምክንያት
ፍቅራችን ሀብት ነዉ ስፍር የሌለዉ
አይ እንደ አዲስ ነገር ባናረጅ ምነዉ
ህመምህ ህመሜ ደስታህ ደስታዬ ነዉ
አሀሀ ደስታህ ደስታዬ ነዉ
የምወድህ ፍቅር ፍቅሬ አጫዉተኝ ምነዉ
አሀሀ አጫዉተኝ ምነዉ
የምበልጥ አይደለሁ ይሂድ አልለዉ
አሀሀ ይሂድ አልለዉ
የኔ ሀብት የአንተ ነዉ የአንተም የኔ ነዉ
አሀሀ የአንተም የኔ ነዉ
የአንተ ሀብት የኔም የአንተ ሀብት
አይ ምንድነዉ መጨነቅ ባልሆነ ምክንያት
ፍቅራችን ሀብት ነዉ ስፍር የሌለዉ
አይ እንደ አዲስ ነገር ባናረጅ ምነዉ
ፍቅር የኛ ናት ይቅር መስገብገብ
አሀሀ ይቅር መስገብገብ
ይሻላል ምን ጊዜም ብንተሳሰብ
አሀሀ ብንተሳሰብ
በርትተን እንስራ ስንፍና ይቅር
አሀሀ ስንፍና ይቅር
ጭቅጭቅ ንትርክ ብጥብጥ አይኑር
አሀሀ ብጥብጥ አይኑር
ህመምህ ህመሜ ደስታህ ደስታዬ ነዉ
አሀሀ ደስታህ ደስታዬ ነዉ
የምወድህ ፍቅሬ አጫዉተኝ ምነዉ
አሀሀ አጫዉተኝ ምነዉ
የምበልጥ አይደለሁ ይሂድ አልለዉ
ዋሁሁይ ይሂድ አልለዉ
የኔ ሀብት የአንተ ነዉ የአንተም የኔ ነዉ
አሀሀ የአንተም የኔ ነዉ
የኔ ሀብት የአንተ ነዉ የአንተም የኔ ነዉ
ዋሆሆይ የአንተም የኔ ነዉ
የኔ ሀብት የአንተ ነዉ
የአንተም የኔ ነዉ
አሀሀ የአንተም የኔ ነዉ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar