Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Shirr-Shirr şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Chereka


የገጠር ሽር ሽር የሚያስደስት ቦታ
የወንዝ የተራራዉ የወፎች እልልታ
ከብቶች ተሰማርተዉ በየመስኩ ለይ
ልጆች ሲጫወቱ ሆነዉ አንድ ላይ
ከብቶች ተሰማርተዉ በየመስኩ ለይ
ልጆች ሲጫወቱ ሆነዉ አንድ ላይ
እማማዬ ዛፎቹን ንፋሱ እማማዬ ሲያስደንሳቸዉ
እማማዬ የሚመጣዉ አየር እማማዬ ልዩ ህይወት ነዉ
እማማዬ ተፈጥሮን ለማድነቅ እማማዬ ዉበት ሚስጥሯን
እማማዬ ገጠር ወጣ ማለት እማማዬ ያሳያል ሁሉን
የገጠር ሽር ሽር የሚያስደስት ቦታ
የወንዝ የተራራዉ የወፎች እልልታ
ከብቶች ተሰማርተዉ በየመስኩ ለይ
ልጆች ሲጫወቱ ሆነዉ አንድ ላይ
ከብቶች ተሰማርተዉ በየመስኩ ለይ
ልጆች ሲጫወቱ ሆነዉ አንድ ላይ
እማማዬ የእፅዋእቶች ቸይነት እማማዬ የአበቦች መዓዛ
እማማዬ ወዲያም መዲህ ቢታይ እማማዬ አለዉ ትልቅ ለዛ
እማማዬ ግሩም ደስታ ነዉ እማማዬ የገበየሁት
እማማዬ ለሽርሽር ሄጄ እማማዬ ገጠር ባየሁት
እማማዬ የገጠር ሽር ሽር እማማዬ የሚያስደስት ቦታ
እማማዬ የወንዝ የተራራዉ እማማዬ የወፎች እልልታ
እማማዬ ከብቶች ተሰማርተዉ እማማዬ በየመስኩ ለይ
እማማዬ ልጆች ሲጫወቱ እማማዬ ሆነዉ አንድ ላይ
እማማዬ ከብቶች ተሰማርተዉ እማማዬ በየመስኩ ለይ
እማማዬ ልጆች ሲጫወቱ እማማዬ ሆነዉ አንድ ላይ
እማማዬ ልጆች ሲጫወቱ እማምዬ ሆነዉ አንድ ላይ
እማማዬ ልጆች ሲጫወቱ እማማዬ ሆነዉ አንድ ላይ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar