Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Ayachihut Wey şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Chereka


ሲሄድ ቀልጠፍ ቀልጠፍ
ሲመጣ ከተፍ አይ ሲመጣ ከተፍ
ቃልኪዳን አክባሪ ከዉሉ ማያልፍ
አይ ከዉሉ ማያልፍ
ሲሄድ ቀልጠፍ ቀልጠፍ
ሲመጣ ከተፍ አይ ሲመጣ ከተፍ
ቃልኪዳን አክባሪ ከዉሉ ማያልፍ
አይ ከዉሉ ማያልፍ
ሳልሰጠዉ ቀናኝ (አሆይ) ፀባየ መልካም (አሀ)
ከቶ እንደሱ የለም (አሆይ) አልገጠመኝም (አሀ)
ቁም ነገር አክባሪ (አሆይ) ስራዉን ወዳጅ (አሀ)
አረ የታለና (አሆይ) እሱን መሳይ ልጅ (አሀ)
አረ የታለና እሱን መሳይ ልጅ
አረ የታለና እሱን መሳይ ልጅ
ከፀባዩ መልኩ ከመልኩ ፀባይ
ከቶ እንዴት አድርጎ ይታደለዋል ወይ
ንግግሩ የረጋ ብዙ ያስተዋለ
ሀሳብ አሰጣጡ የተደላደለ
እጠብቀዋለዉ ፍቅረኛዬ ነዉ
በምንም በምንም የማለዉጠዉ
ከፀባዩ መልኩ ከመልኩ ፀባይ
ከቶ እንዴት አድርጎ ይታደለዋል ወይ
ሲሄድ ቀልጠፍ ቀልጠፍ
ሲመጣ ከተፍ አይ ሲመጣ ከተፍ
ቃልኪዳን አክባሪ ከዉሉ ማያልፍ
አይ ከዉሉ ማያልፍ
ሲሄድ ቀልጠፍ ቀልጠፍ
ሲመጣ ከተፍ አይ ሲመጣ ከተፍ
ቃልኪዳን አክባሪ ከዉሉ ማያልፍ
አይ ከዉሉ ማያልፍ
ሳልሰጠዉ ቀናኝ (አሆይ) ፀባየ መልካም (አሀ)
ከቶ እንደሱ የለም (አሆይ) አልገጠመኝም (አሀ)
ቁም ነገር አክባሪ (አሆይ) ስራዉን ወዳጅ (አሀ)
አረ የታለና (አሆይ) እሱን መሳይ ልጅ (አሀ)
አረ የታለና ገላ እሱን መሳይ ልጅ
አረ የታለና ሆዴ እሱን መሳይ ልጅ
ከፀባዩ መልኩ ከመልኩ ፀባይ
ከቶ እንዴት አድርጎ ይታደለዋል ወይ
ንግግሩ የረጋ ብዙ ያስተዋለ
ሀሳብ አሰጣጡ የተደላደለ
እጠብቀዋለዉ ፍቅረኛዬ ነዉ
በምንም በምንም የማለዉጠዉ
ከፀባዩ መልኩ ከመልኩ ፀባይ
ከቶ እንዴት አድርጎ ይታደለዋል ወይ
ሲሄድ ቀልጠፍ ቀልጠፍ
ሲመጣ ከተፍ አይ ሲመጣ ከተፍ
ቃልኪዳን አክባሪ ከዉሉ ማያልፍ
አይ ከዉሉ ማያልፍ
ሲሄድ ቀልጠፍ ቀልጠፍ
ሲመጣ ከተፍ አይ ሲመጣ ከተፍ
ቃልኪዳን አክባሪ ከዉሉ ማያልፍ
አይ ከዉሉ ማያልፍ
ሳልሰጠዉ ቀናኝ (አሆይ) ፀባየ መልካም (አሀ)
ከቶ እንደሱ የለም (አሆይ) አልገጠመኝም (አሀ)
ቁም ነገር አክባሪ (አሆይ) ስራዉን ወዳጅ (አሀ)
አረ የታለና (አሆይ) እሱን መሳይ ልጅ (አሀ)
አረ የታለና ገላ እሱን መሳይ ልጅ
አረ የታለና ሆዴ እሱን መሳይ ልጅ
አረ የታለና ገላ እሱን መሳይ ልጅ
አረ የታለና ሆዴ እሱን መሳይ ልጅ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar