Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Yehanger Tizita şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Chereka


የሐገር ትዝታ ወንዙ ተራራዉ
ዛፉ ሸንተረሩ ሜዳ ኮረብታዉ
የሐገር ትዝታ ወንዙ ተራራዉ
ዛፉ ሸንተረሩ ሆይ ሜዳ ኮረብታዉ
የሀገር ትዝታ የዘመድ ናፍቆቱ
አብሮ መተከዙ ወይ አብሮ መደሰቱ

ታሪኩ ምሳሌዉ ቅኔዉ ቋንቋዉ ንግግሩ
ይህ ሁሉ ትዝ ይላል ሰዉ ሲርቅ ከሀገሩ
አይ ሰዉ ሲርቅ ከሀገሩ
መጠጡ እና ምግቡ የአመት በአል ክብሩ
አይቀርም ምን ጊዜም አይ ትዝታ መፍጠሩ
አ ትዝታ መፍጠሩ

ሌላ ሁሉ ቀርቶ የልጆች ጨዋታ
ሌላ ሁሉ ቀርቶ የልጆች ጨዋታ
ከሀገር ሲርቁ ያመጣል ትዝታ
ከሀገር ሲርቁ ያመጣል ትዝታ
ስፍራ አረኩኝ ባልርቅም ከአድማስ ባሻገር
ድንገት ከተፍ ይላል ትዝታዉ ከሐገር

የሐገር ትዝታ ወንዙ ተራራዉ
ዛፉ ሸንተረሩ ሜዳ ኮረብታዉ
ሀ ሜዳ ኮረብታዉ
የሐገር ትዝታ የዘመድ ናፍቆቱ
አብሮ መተከዙ አብሮ መደሰቱ
አብሮ መደሰቱ

ታሪኩ ምሳሌዉ ቅኔዉ ቋንቋዉ ንግግሩ
ይህ ሁሉ ትዝ ይላል ሰዉ ሲርቅ ከሀገሩ
ታሪኩ ምሳሌዉ ቅኔዉ ቋንቋዉ ንግግሩ
ይህ ሁሉ ትዝ ይላል ሰዉ ሲርቅ ከሀገሩ
መጠጡ እና ምግቡ የአመት በአል ክብሩ
አይቀርም ምን ጊዜም ትዝታ መፍጠሩ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar