Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Fikir Yemiabibew şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Chereka


ፍቅር የጋራ ነዉ አይደለም የብቻ
በጣም ያስደስታል ሲሆን አቻ ለአቻ
የኔ ሀሳብ አንተ ነህ የልቤ ትርታ
ስበላ ስጠጣ ቀንም ሆነ ማታ
አሀሀ መተሳሰብ ነዉ የሚያስፍልገዉ
አሀሀ መተሳሰብ ነዉ የሚያስፍልገዉ
አሀሀይ እራስን መዉዱ እራስን መዉዱ
አሀሀይ ትርፉ ዉድቀት ነዉ ትርፉ ዉድቀት ነዉ
አሀሀይ ፍቅር የሚያብበዉ በጣም የሚያምረዉ
አሀሀይ ሁልጊዜ ሚዛኑ ሲደላደል ነዉ
ፍቅር የጋራ ነዉ አይደለም የብቻ
በጣም ያስደስታል ሲሆን አቻ ለአቻ
የኔ ሀሳብ አንተ ነህ የልቤ ትርታ
ስበላ ስጠጣ ቀንም ሆነ ማታ
አሀሀይ በእኩልነት ስሜት በመተሳሰብ
አሀሀይ በእኩልነት ስሜት በመተሳሰብ
አሀሀ ልንኖር እንችላለን ሳንስገበገብ
አሀሀ ልንኖር እንችላለን ሳንስገበገብ
አሀሀይ በራስ ማጣት ስሜት ምንድነዉ መክነፍ
አሀሀይ እንዲህ ያለዉ ህይወት አይኖረዉ ፍቅር
አሀሀ መተሳሰብ ነዉ መተሳሰብ ነዉ
አሀሀ የሚያስፈልገዉ
አሀሀይ እራስን መዉደዱ እራን መዉደዱ
አሀሀይ ትርፉ ዉድቀት ነዉ ትርፉ ዉድቀት ነዉ
አሀሀይ ፍቅር የሚያብበዉ በጣም የሚያምረዉ
አሀሀይ ሁል ጊዜ ሚዛኑ ሲደላደል ነዉ
አሀሀይ ሁል ጊዜ ሚዛኑ ሲደላደል ነዉ
አሀሀይ ሁል ጊዜ ሚዛኑ ሲደላደል ነዉ
አሀሀይ ሁል ጊዜ ሚዛኑ ሲደላደል ነዉ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar