ቀን ባይኔ ዉል እያልክ አሀ ሀ
የምታስጨንቀኝ ኦሆ ሆይ
በህልሜም በዉኔም ኣሃ ሃ
ሁሌ የምትታየኝ የምትታየኝ
የኔ ሆነህ ነው ወይ የምታባክነኝ
ቀን ባይኔ ዉል እያልክ አሀ ሀ
የምታስጨንቀኝ ኦሆ ሆይ
በህልሜም በዉኔም ኣሃ ሃ
ሁሌ የምትታየኝ የምትታየኝ
የኔ ሆነህ ነው ወይ የምታባክነኝ
አንተልጅ አድምጠኝ እስኪ ልጠይቅህ
ትዝ እልሃለሁ ወይ የትም የትም ሆነህ ሆሆይ
ካንተ ጋር መኖሩ እኔ እንደምመኘው
በእውነት ታውቃለህ ወይ ፍቅሬን አስበኸው
ፍቅሬን አስበኸው
ቀን ባይኔ ዉል እያልክ አሀ ሀ
የምታስጨንቀኝ ኦሆ ሆይ
በህልሜም በዉኔም ኣሃ ሃ
ሁሌ የምትታየኝ የምትታየኝ
የኔ ሆነህ ነው ወይ የምታባክነኝ
ቀን ባይኔ ዉል እያልክ አሀ ሀ
የምታስጨንቀኝ ኦሆ ሆይ
በህልሜም በዉኔም ኣሃ ሃ
ሁሌ የምትታየኝ የምትታየኝ
የኔ ሆነህ ነው ወይ የምታባክነኝ
ተጫወጭ አጫዉቺኝ ብለህ ያባባልከኝ
የኔ ሆነህ ነው ወይ ፈገግታህ የረታኝ ኣሃ
በእውነት አምነህኝ እኔ እንደማፈቅርህ
አንተ እንደኔ ሆንክ ወይ እሷ አለችኝ ብለህ
እሷ አለቺኝ ብለህ
ቀን ባይኔ ዉል እያልክ አሀ ሀ
የምታስጨንቀኝ ኦሆ ሆይ
በህልሜም በዉኔም ኣሃ ሃ
ሁሌ የምትታየኝ የምትታየኝ
የኔ ሆነህ ነው ወይ የምታባክነኝ
ከልቤ ደብቄ እኔስ ይዤሃለሁ
አንተ የኔ እንደሆንክ እንዴት ብዬ አውቃለሁ ኦሆ ይ
ከልቤ ደብቄ እኔስ ይዤሃለሁ
አንተ የኔ እንደሆንክ እንዴት ብዬ አውቃለሁ
እንዴት ብዬ አውቃለሁ
ቀን ባይኔ ዉል እያልክ አሀ ሀ
የምታስጨንቀኝ ኦሆ ሆይ
በህልሜም በዉኔም ኣሃ ሃ
ሁሌ የምትታየኝ የምትታየኝ
የኔ ሆነህ ነው ወይ የምታባክነኝ
የኔ ሆነህ ነው ወይ የምታባክነኝ
የኔ ሆነህ ነው ወይ የምታባክነኝ
የኔ ሆነህ ነው ወይ የምታባክነኝ
የኔ ሆነህ ነው ወይ የምታባክነኝ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri