Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Yeteretahulet şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Hagerae 1983


ስሙን እያነሳው የማጫውታችው
ቆንጆ ነው ያሳሳል ብዬ የምላችው
የተረታሁለት ሸጋ ይሄውላችው
የተረታሁለት ሸጋ ይሄውላችው
አይደለም ወይ እውነት ጥርሱ የሚደነቅ
አይቶ እያሳሳቀ አይቶ እያሳሳቀ
እያለ ፍልቅልቅ
አይ አወራረዱ ዐይኑማ ልዩ ነው
እንግዲህ ፍረዱኝ እንግዲህ ፍረዱኝ
ፍቅርዬ ይሄው ነው
ብቻዬን ብቻዬን ብቻዬን ብቻዬን
ስተክዝ አይተው የታዘቡኝ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር
አክስቷዋታል እያሉ የሚያሙኝ
ይሄን ልጅ ይሄን ልጅ ይሄን ልጅ ይሄን ልጅ
ወድጄው እንደሆን ይወቁት
ሌላ አላይም ሌላ አላይም ሌላ አላይም ሌላ አላይም
ብዬ ለሰው የነገርኩት
ስሙን እያነሳው የማጫውታችው
ቆንጆ ነው ያሳሳል ብዬ የምላችው
የተረታውለት ሸጋ ይሄውላችው
የተረታውለት ሸጋ ይሄውላችው
ፍቅርማ ፍቅር ነው እንኳን በስምመቶ
ያስጨንቅ የለም ወይ ያስጨንቅ የለም ወይ
ልብን ናፍቆት ሞልቶ
ሲራመድ እዩና ካላፈዘዛችው
ውሸት ነው ማድነቄ ውሸት ነው ማድነቄ
እኔው ልግረማችው
ብቻዬ ብቻዬ ብቻዬ ብቻዬ
ስተክዝ አይተው የታዘቡኝ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር
አክስቷዋታል እያሉ የሚያሙኝ
ይሄን ልጅ ይሄን ልጅ ይሄን ልጅ ይሄን ልጅ
ወድጄው እንደሆን ይወቁት
ሌላ አላይም ሌላ አላይም ሌላ አላይም ሌላ አላይም
ብዬ ለሰው የነገርኩት
ስሙን እያነሳው የማጫውታችው
ቆንጆ ነው ያሳሳል ብዬ የምላችው
የተረታውለት ሸጋ ይሄውላችው
የተረታውለት ሸጋ ይሄውላችው
አይደለም ወይ እውነት ጥርሱ የሚደነቅ
አይቶ እያሳሳቀ አይቶ እያሳሳቀ
እያለ ፍልቅልቅ
አይ አወራረዱ ዐይኑማ ልዩ ነው
እንግዲህ ፍረዱኝ እንግዲህ ፍረዱኝ
ፍቅርዬ ይሄው ነው
እንግዲህ ፍረዱኝ እንግዲህ ፍረዱኝ
ፍቅርዬ ይሄው ነው
እንግዲህ ፍረዱኝ እንግዲህ ፍረዱኝ
ፍቅርዬ ይሄው ነው
እንግዲህ ፍረዱኝ
ፍቅርዬ ይሄው ነው
እንግዲህ ፍረዱኝ
ፍቅርዬ ይሄው ነው

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar