እህ እኔስ እችን ዘመን እህ ከዳኝ ሰዉነቴ
እሄ ተሰናብቶኝ ወጣ ችሎ አዳሪነቴ
እህ ታመሃል የሚሉ ኦሆይ አንድ ወሬ ስም ቼ
አሄ አካሌን ጨረስኩት በሀሳብ ከስቼ በሀሳብ ከስቼ
አንዴም ካንተ ሲያድር አንዴም ከኔው ጋራ
የኔን አካል መውደድህ ሆኖአል ዘወርዋራ
ዛሬም በኔ ሆኖ የመናፈቅ ተራ
ልቤ በሻበጫካው ይሄዳል በጋራ
♪
ፍቅር ያለሻኝን እንዲህያል ሰው እሆሆይ እሆሆይ
ችግር የልሽም ቢል ሰያመላልሰው እሆሆይ እሆሆይ
ከቖንጥር ከሾ ሁ ካፋፋፉ ከውሃው እሆሆይ እሆሆይ
ምንም አልከፍበት እንደ በረሃው
እሆሆዬ እሆሆዬ አሆሆይ ሸብሸብሸብ አሃ
♪
እህ እኔስ እችን ዘመን እህ ከዳኝ ሰዉነቴ
እሄ ተሰናብቶኝ ወጣ ችሎ አዳሪነቴ
እህ ታመሃል የሚሉ ኦሆይ አንድ ወሬ ስም ቼ
አሄ አካሌን ጨረስኩት በሀሳብ ከስቼ በሀሳብ ከስቼ
አንዴም ካንተ ሲያድር አንዴም ከኔው ጋራ
የኔን አካል መውደድህ ሆኖአል ዘወርዋራ
ዛሬም በኔ ሆኖ የመናፈቅ ተራ
ልቤ በሻበጫካው ይሄዳል በጋራ ኦሆይ
♪
ውድህና ውዴ ባንድነት ቢቀመም እሆሆዬ እሆሆዬ
ይፈወስ ይሆን ወይ የልቤ ላይ ህመም እሆሆዬ እሆሆዬ
መንገዱ ቢረዝም ያለሁበት ሀገር አሆሆይ እሆሆይ
እንዲው ከተፍ ይላል የትካዜስ ነገር
እሆሆይ እሆሆይ እሆሆይ ሸብሸብሸብ አሃ
♪
እህ እኔስ እችን ዘመን እህ ከዳኝ ሰዉነቴ
እሄ ተሰናብቶኝ ወጣ ችሎ አዳሪነቴ
እህ ታመሃል የሚሉ ኦሆይ አንድ ወሬ ስም ቼ
አሄ አካሌን ጨረስኩት በሀሳብ ከስቼ በሀሳብ ከስቼ
አንዴም ካንተ ሲያድር አንዴም ከኔው ጋራ
የኔን አካል መውደድህ ሆኖአል ዘወርዋራ
ዛሬም በኔ ሆኖ የመናፈቅ ተራ
ልቤ በሻበጫካው ይሄዳል በጋራ
♪
ፍቅርህም ወደኢኔው የኸው አጋደለ እሆሆዬ እሆሆዬ
ላልችል ይሰጣል ወይ ላልተደላደላ እሆሆዬ እሆሆዬ
ሁሉም በየጉዋደው ፍቅሩን እያ ብላላው እሆሆዬ እሆሆዬ
ምነው የኔ ብቻ መለየት ነውር አለው
እሆሆዬ እሆሆዬ አሆሆይ ሸብሸብሸብ አሃ
♪
እህ እኔስ እችን ዘመን እህ ከዳኝ ሰዉነቴ
እሄ ተሰናብቶኝ ወጣ ችሎ አዳሪነቴ
እህ ታመሃል የሚሉ ኦሆይ አንድ ወሬ ስም ቼ
አሄ አካሌን ጨረስኩት በሀሳብ ከስቼ በሀሳብ ከስቼ
አንዴም ካንተ ሲያድር አንዴም ከኔው ጋራ
የኔን አካል መውደድህ ሆኖአል ዘወርዋራ
ዛሬም በኔ ሆኖ የመናፈቅ ተራ
ልቤ በሻበጫካው ይሄዳል በጋራ
♪
ውድህና ውዴ ባንድነት ቢቀመም እሆሆዬ እሆሆዬ
ይፈወስ ይሆን ወይ የልቤ ላይ ህመም እሆሆዬ እሆሆዬ
መንገዱ ቢረዝም ያለሁበት ሀገር አሆሆይ እሆሆይ
እንዲው ከተፍ ይላል የትካዜስ ነገር
እሆሆይ እሆሆይ እሆሆይ ሸብሸብሸብ አሃ
ፍቅር ያለሻኝን እንዲህያል ሰው
ችግር የልሽም ቢል ሰያመላልሰው
ፍቅር ህም ወደኔ ይህው አጋደለ
ላይች ይሰጣልሆይ ላልተደላደለ
ውድህና ውዴ ባንድነት ቢቀመም
ይፈወስ ይሆን ወይ የልቤ ላይ ህመም
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri