ሰኞ ለት ተያየን በድንገት
ማክሰኞ በህልሜ መጣ ሞኞ
እሮብን ለፍቅር ተሳሰብን
ሀሙስ ልቤን አለው ደስ ደስ
አርብ ላይ ብንውል ሳንተያይ
ቅዳሜ ተኛሁኝ ታምሜ
እሁድ ቅልጥ ያለ መውደድ
እሁድን ባላይህ ሰውም አልሆነን ነገ
ጨዋታው ደራ ሆዴ እንደምን አለህ
ፍቅር የኔ ሽሙንሙን ፍቅር የኔ ሽቅርቅር
ፍቅር የኔ ሽሙንሙን ፍቅሬ የኔ ሽቅርቅር
ሆዴ እኔ አንተን ብያለውና ልምጣ ወይ ልቅር
ከሸጋ ልጅ ጋራ አብሬ አልስቅም አብሬ አልስቅም
እኔ አውቀው የለምወይ የልቤን አቅም የልቤን አቅም
እንደምን በሆዴ ፍቅር ሰራ ቤቱን ፍቅር ሰራ ቤቱን
ልቤን ተንተርሶ ይበላል አንጀቴን ይበላል አንጀቴን
ፍቅር የኔ ሽሙንሙን ፍቅር የኔ ሽቅርቅር
ፍቅር የኔ ሽሙንሙን ፍቅሬ የኔ ሽቅርቅር
ሆዴ እኔ አንተን ብያለውና ልምጣ ወይ ልቅር
ሰኞ ለት ተያየን በድንገት
ማክሰኞ በህልሜ መጣ ሞኞ
እሮብን ለፍቅር ተሳሰብን
ሀሙስ ልቤን አለው ደስ ደስ
አርብ ላይ ብንውል ሳንተያይ
ቅዳሜ ተኛሁኝ ታምሜ
እሁድ ቅልጥ ያለ መውደድ
እሁድን ባላይህ ሰውም አልሆነን ነገ
ጨዋታው ደራ ሆዴ እንደምን አለህ
ፍቅር የኔ ሽሙንሙን ፍቅር የኔ ሽቅርቅር
ፍቅር የኔ ሽሙንሙን ፍቅሬ የኔ ሽቅርቅር
ሆዴ እኔ አንተን ብያለውና ልምጣ ወይ ልቅር
ሰኞ ማክሰኞ አልል እጓዛለሁ በእግሬ እጓዛለሁ በእግሬ
ሄደልሽ እያሉኝ የምወደው ፍቅሬን የምወደው ፍቅሬ
ሰኞ ማክሰኞ አልል እጓዛለሁ በእግሬ እጓዛለሁ በእግሬ
መጣልሽ እያሉኝ የምወደው ፍቅሬን የምወደው ፍቅሬ
ፍቅር የኔ ሽሙንሙን ፍቅር የኔ ሽቅርቅር
ፍቅር የኔ ሽሙንሙን ፍቅሬ የኔ ሽቅርቅር
ሆዴ እኔ አንተን ብያለውና ልምጣ ወይ ልቅር
ከሸጋ ልጅ ጋራ አብሬ አልስቅም አብሬ አልስቅም
እኔ አውቀው የለምወይ የልቤን አቅም የልቤን አቅም
እንደምን በሆዴ ፍቅር ሰራ ቤቱን ፍቅር ሰራ ቤቱን
ልቤን ተንተርሶ ይበላል አንጀቴን ይበላል አንጀቴን
ፍቅር የኔ ሽሙንሙን ፍቅር የኔ ሽቅርቅር
ፍቅር የኔ ሽሙንሙን ፍቅሬ የኔ ሽቅርቅር
ሆዴ እኔ አንተን ብያለውና ልምጣ ወይ ልቅር
ፍቅር የኔ ሽሙንሙን ፍቅር የኔ ሽቅርቅር
ፍቅር የኔ ሽሙንሙን ፍቅሬ የኔ ሽቅርቅር
ሆዴ እኔ አንተን ብያለውና ልምጣ ወይ ልቅር
ፍቅር አንተን ብያለውና ልምጣ ወይ ልቅር
ፍቅር አንተን ብያለውና ልምጣ ወይ ልቅር...
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri