ሰበቡ ልቤን አታባባዉ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ ሆዴን አስጨንቀህ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ ተዉ አትየኝ ሰርቀህ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ በመዉደድ ታምሜ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ ገና ሳላገግም አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበሱ እየዉ ደሞ ፍቅር አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ በደጄ ሲያዘግም አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
አንሶላዉ ትራሱ የሚኮሰኩሰኝ
ከአንተ ጋር ስሆን ነዉ የሚለሰልሰኝ
መንገዱ እራቀኝ ብቻዬን ሳዘግም
ከአንተ ጋራ ስሆን ጉልበቴም አይደክም
ተወደድኩኝ ብለህ ሆንክ እኮ እንደልብህ
ብጠራህ አትመጣ አያልቅም ሰበብህ
ተወደድኩኝ ብለህ ሆንክ እኮ እንደልብህ
ብጠራህ አትመጣ አያልቅም ሰበብህ
ብጠራህ አትመጣ አያልቅም ሰበብህ
ናና ሰበቡ ናና ሰበቡ ናና ሰበቡ ናና ሰበቡ
ሰበሱ ቃልህን ለዉጠህ
አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበሱ ከበዛ ሰበብህ አንተ ሰበስኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ ወዳጅ ከኔ ወዲያ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ ከለመደ ልብህ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ ስጠራህ ካልመጣህ አንተ ሰበስኛ ኣንተ ሰበበኛ
ሰበቡ ስሜቴ ካልገባህ አንተ ሰበበኛ ኣንተ ሰበበኛ
ሰበቡ አንተስ ምን ልታረግ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ እኔስ ምን ልረሳ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
አንሶላዉ ትራሱ የሚኮሰኩሰኝ
ከአንተ ጋር ስሆን ነዉ የሚለሰልሰኝ
መንገዱ እራቀኝ ብቻዬን ሳዘግም
ከአንተ ጋራ ስሆን ጉልበቴም አይደክም
ተወደድኩኝ ብለህ ሆንክ እኮ እንደልብህ
ብጠራህ አትመጣ አያልቅም ሰበብህ
አሆሆይ አሀ አሀU ኡሁ
አንተ ሐገርህ ወዲያ ከደጉ መንደር
ልማድ አደረኩት ብቻዬን ማደር
ልማድ አደረኩት ብቻዬን ማደር
ናና ሰስሱ ናና ሰበቡ ናና ሰበቡ ናና ሰበቡ
ሰበቡ እያንገላታኸኝ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ በፍቅር እየቀጣህ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ ደሞ በህልሜ መጣህ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ የኔንማ ነገር አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ በሆዴ ሳይቀመጥ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ በልቤ ተዳፍኖ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ የፍቅር ረመጥ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
አንሶላዉ ትራሱ የሚኮሰኩሰኝ
ከአንተ ጋር ስሆን ነዉ የሚለሰልሰኝ
መንገዱ እራቀኝ ብቻዬን ሳዘግም
ከአንተ ጋራ ስሆን ጉልበቴም አይደክም
አንተ ሐገርህ ወዲያ ከደጋዉ መንደር
ልማድ አደረኩት ብቻዬን ማደር
አንተ ሐገርህ ወዲያ ከደጋዉ መንደር
ልማድ አደረኩት ብቻዬን ማደር
ልማድ አደረኩት ብቻዬን ማደር
ናና ሰበቡ ናና ሰበቡ ናና ሰበቡ ናና ሰበቡ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri