Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Yewedede şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Ćhewa


ልቤን ሲጎትተው... ችክያለው ናፍቆትህ
የኔ ማንጎራጎር ይመስላ የቅንጦትህ
ፍቅር ቢሆንብኝ... ነው እንጂ መድከሜ
ለዝች ድረስ ነውወይ... ንገረኝ ህመሜ
ንገረኝ ህመሜ... ህ መ ሜ
ፍቅር ተሰናብቶ አልቆለት ወረቱ
ምነው የአንተ መውደድ ከኔ ቤት መቅረቱ
ፈረስ በቅሎ ይዤ ወዴት ልፈልገው
እባክህ አምላኬ መልሰው ይህንን ሰው
ሰው
በእውነት የወደደ ሚስጥሩን ያወቀው
ለፍቅር ይሞታል የታገለ ሰው
በእውነት የወደደ ሚስጥሩን ያወቀው
ለፍቅር ይሞታል የታገለ ሰው
ሰው
ልቤን ሲጎትተው ... ችክ ያለው ናፍቆትህ
የኔ ማንጎራጎር ይመስላ የቅንጦትህ
ፍቅር ቢሆንብኝ ነው እንጂ መድከሜ
ለዝች ድረስ ነው ወይ ንገረኝ ህመሜ
ንገረኝ ህመሜ... ህመሜ
ከቤቴ ወጥቼ ስመለከተው
ለካ እንደኔ ሰው ፍቅር ፈላጊ ነው
ከጠዋት እስከ ቀን መሽቶ እስከሚጨልም
እናፍቅሃለው እኔ አልተቻለኝም
በእውነት የወደደ ሚስጥሩን ያወቀው
ለፍቅር ይሞታል የታደለ ሰው
በእውነት የወደደ ሚስጥሩን ያወቀው
ለፍቅር ይሞታል የታደለ ሰው
ሰው
ለፍቅር ይሞታል የታደለ ሰው
ለፍቅር ይሞታል የታደለ ሰው
ለእውነት የወደደ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar