Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Widdid şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Ćhewa


ከርቀት የሚታይ ልክ እንደ ባንዲራ
አይኑ ሲንከባለል ከፀሀይቱ የሚያበራ
አተኩሮ እያየኝ ግርማው እያስፈራኝ
የወልደያ የሰቆጣ የማጀቴ አለኝ ይቅር
ውድድድ ውድድድ ውድድድ
ውድድድ ውድድድ ውድድድ

እመላለሳለሁ ደብረሲና ጭባር
የሰቆጣ ላለኝ ማጀቴ አባይ በር
እጣን የወረረው ገራራው ዋርከና
የደብሬው የደሴው ቶሎ ና ቶሎ ና
ውድድድ ውድድድ ውድድድ
ውድድድ ውድድድ ውድድድ

የወረባቦ ነው የተንታ የጦሳ
የመካና ሳላም ያንትራራ መርሳ
ናልኝ የገራዶ የደሴ የባቴ
ና የላሌበላ የቆቦ የደርቴ
ዋው ዋው ዋው ዋው
ዋው ዋው

ውድድ ውድድ ውድድ
ውድድድ ውድድድ ውድድድ
ውድድድ ውድድድ ውድድድ

ከርቀት የሚታይ ልክ እንደ ባንዲራ
አይኑ ሲንከባለል ከፀሀይቱ የሚያበራ
አተኩሮ እያየኝ ግርማው እያስፈራ
የወልደያ የሰቆጣ የማጀቴ አለኝ ይቅር
ውድድድ ውድድድ ውድድድ
ውድድድ ውድድድ ውድድድ

መንገደኛው እግሪ መሄድ የወደደ
መቅደላ ሰንቆ ወልደያ ወረደ
እዮት እዮት የሄድኩት መንገድ
አገናኘኝ ካንተ ከምትወደድ
ውድድድ ውድድድ ውድድድ
ውድድድ ውድድድ ውድድድ

የወረባቦ ነው የተንታ የጦሳ
የመካና ሳላም ያንትራራ መርሳ
ናልኝ የገራዶ የደሴ የባቴ
ና የላሌበላ የቆቦ የደርቴ
ዋው ዋው ዋው ዋው

ውድድ ወረድድ ውድድ
ውድድ ውድድ ውድድ
ውድድ ውድድ ውድድ
ውድድ

ውድድ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar