የትናንትናው ህልሜ እውነት የሆነ እንደሆን
በእግርም በፈረስም ያምጣልኝ ውዴ አንተን
የአርባ አራቱ ደብር ይስሙኝ ካህናቱ
ድረስልኝ አካሌ ሊበላኝ ነው ብርዱ
ማን ችሎ ማን ችሎ ማን ችሎ ማን ችሎ
እስክትመጣ ድረስ በለኝ ሀሎ ሀሎ
♪
እንስፍስፍስፍስፍ አረገኝ ናፍቆት እየበረታብኝ
እስክንገናኝ ድረስ ሀሎ በለኝ
ብስጭትጭትጭትጭት አረገኝ
ውልውልውል እያልከኝ
ምነው ምነው ምነው ወሬህ ጠፋብኝ
ምነው
♪
ሀሎ ሀሎ በየደረስክበት
ሀሎ ሀሎ በለኝ ሀሎ ሀሎ
ሀሎ ሀሎ እስክትመጣ ድረስ
ሀሎ ሀሎ ማን ችሎ ማን ችሎ
ሀሎ ሀሎ በቀጥታው መስመር
ሀሎ ሀሎ በአየር ላይ ጨዋታ
ሀሎ ሀሎ እጠብቅሀለው
ሀሎ ሀሎ ቀንም ሆነ ማታ
ሀሎ ሀሎ ሀሎ ሀሎ
ሀሎ በለኝ በብርሃን ጨለማ
እንቅልፍ እንዲወስደኝ ድምፅህን ስሰማ
አካሌን ቀልቤን ላንተ ሰጥቼ
እጠብቅሀለሁ እንቅልፌን አጥቼ
ልቤ በእንጉርጉሮ ለወትሮው ሲዳኘኝ
አንተን መፍራት ምነው መደለል አቃተኝ
ሀሎ ሀሎ ማታለል አቃተኝ
ሀሎ ሀሎ ሀሎ ሀሎ
♪
የትናንትናው ህልሜ እውነት የሆነ እንደሆን
በእግርም በፈረስም ያምጣልኝ ውዴ አንተን
የአርባ አራቱ ደብር ይስሙኝ ካህናቱ
ድረስልኝ አካሌ ሊበላኝ ነው ብርዱ
ማን ችሎ ማን ችሎ ማን ችሎ ማን ችሎ
እስክትመጣ ድረስ በለኝ ሀሎ ሀሎ
♪
እንስፍስፍስፍስፍ አረገኝ ናፍቆት እየበረታብኝ
እስክንገናኝ ድረስ ሀሎ በለኝ
ብስጭትጭትጭትጭት አረገኝ
ውልውልውል እያልከኝ
ምነው ምነው ወሬህ ጠፋብኝ
አዬ
♪
ሀሎ ሀሎ በየደረስክበት
ሀሎ ሀሎ በለኝ ሀሎ ሀሎ
ሀሎ ሀሎ እስክትመጣ ድረስ
ሀሎ ሀሎ ማን ችሎ ማን ችሎ
ሀሎ ሀሎ በቀጥታው መስመር
ሀሎ ሀሎ በአየር ላይ ጨዋታ
ሀሎ ሀሎ እጠብቅሀለው
ሀሎ ሀሎ ቀንም ሆነ ማታ
ሀሎ ሀሎ ሀሎ ሀሎ
ምነው መናፈቄ ምነው መወዝወዜ
አላስችለኝ ብሎ ለሚደርሰው ጊዜ
የኔ መውደድ የዓይኔ ብርሃን
ሀሎ በለኝና ልስማው ድምፅህን
ምኑን ይዤ እንደምን ልተኛ
እንቅልፍም አይወስደኝ ያንተው ሕመምተኛ
እሁድም ቅዳሜም አታሳርፈኝ
እስከማይህ ድረስ ሀሎ ሀሎ በለኝ
ሀሎ ሀሎ ሀሎ ሀሎ
ሀሎ...
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri