Kishore Kumar Hits

Tamirat Haile - ምስጉን ነው şarkı sözleri

Sanatçı: Tamirat Haile

albüm: እግዚአብሔር አዋቂ ነው


የሉም ሲባል ይኖራሉ ሁሁሁ ፣ ጠፉ ሲባል ይበዛሉ ሁሁሁ
ሲዋለዱ ብዙ መኝታ ሃሃሃ ፣ ሩጫቸውን ማን ሊገታ ሃሃሃ
አይታክቱም ፣ ይሄዳሉ ፣ አይደክሙም ይበረታሉ
እንደ ንስር ፣ ይበራሉ ፣ እጥፍ-ድርብ ያፈራሉ
እግዚአብሔር በልጁ ሞት የጠራው
ከነገድ ከቋንቋ ከህዝብ የዋጀው
እርስቴ ነህ ህዝቤ ገንዘቤ ያለው
ባለም ምድረበዳ በድል የመራው
የታደለ ምስጉን ነው

በሰው ብልሃት የተሰራ ሃሃሃ ፣ በስጋ ደም የሚመራ ሃሃሃ
ሀሳብ-ወለድ ፍልስፍና ሃሃሃ ፣ እምነታቸው መች ሆነና ሃሃሃ
ይናገሩ ፣ ያዳናቸው ፣ እንደ ሰማይ ክዋክብት ናቸው
ዲያቢሎስም ፣ ያውቃቸዋል ፣ ጊዜ ስጡኝ ይላቸዋል
እግዚአብሔር በልጁ ሞት የጠራው
ከነገድ ከቋንቋ ከህዝብ የዋጀው
እርስቴ ነህ ህዝቤ ገንዘቤ ያለው
ባለም ምድረበዳ በድል የመራው
የታደለ ምስጉን ነው

እሳት አለ በውስጣቸ-ኸኸ-ኸው ፣ ማንም አይችል ሊያጠፋቸ-ኸኸ-ኸው
አይቻሉም ሲነኳቸ-ኸኸ-ኸው ፣ ተዋጊ ነው አምላካቸ-ኸኸ-ኸው
ሰባኪዎች ፣ በመገለጥ ፣ ለዲያቢሎስ እሳት ረመጥ
ዘማሪዎች ፣ በበገና ፣ ይቀባሉ ገና ገና
እግዚአብሔር በልጁ ሞት የጠራው
ከነገድ ከቋንቋ ከህዝብ የዋጀው
እርስቴ ነህ ህዝቤ ገንዘቤ ያለው
ባለም ምድረበዳ በድል የመራው
የታደለ ምስጉን ነው

ሠይፍ አይዙም በእጃቸ-ኸኸ-ኸው ፣ የመንፈስ ነው መሳሪያቼ-ሄሄ-ሄው
እዩት እስቲ ይህን ምርኮ ሆሆሆ ፣ መንገደኛ አይደለም እኮ ሆሆሆ
የክርስቶስ ፣ ስም ያዳነው ፣ የካህናት መንግስት ነው
ያለም ብርሃን ፣ የምድር ጨው ፣ እንደ ከዋክብት የተረጨው
እግዚአብሔር በልጁ ሞት የጠራው
ከነገድ ከቋንቋ ከህዝብ የዋጀው
እርስቴ ነህ ህዝቤ ገንዘቤ ያለው
ባለም ምድረበዳ በድል የመራው
የታደለ ምስጉን ነው

ሟርት አይስራም በእስራኤል ላ-ሃሃ-ሃይ ፣ አስማት የለም በያዕቆብ ላይ ሄሄሄ
አይቆጠርም ብዛቱ ሁሁሁ ፣ ድንበር የለው ለግዛቱ ሆሆሆ
እግዚአብሔር ፣ እፍፍ ያለበት ፣ የፈጠረው ለበረከት
መዳኒት ነው ፣ መፈወሻ ፣ ወስን የለው መጨረሻ
እግዚአብሔር በልጁ ሞት የጠራው
ከነገድ ከቋንቋ ከህዝብ የዋጀው
እርስቴ ነህ ህዝቤ ገንዘቤ ያለው
ባለም ምድረበዳ በድል የመራው
የታደለ ምስጉን ነው

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar