ፅጌሬዳ
ገና በጠፍ ማለዳ ፈክታ ፅጌሬዳ
ውብ አድርጎ ፈጥሯታል ያያት ይመኛታል
አስባለሁ ተኝቼ በአልጋ ለሊቱ እስኪነጋ
አስባለሁ ተኝቼ በአልጋ ለሊቱ እስኪነጋ
ፍቅሬ አልጣሽ ከጎኔ ይባክናል አይኔ
ልቤም አንቺን ይለኛል ሳጣሽ ይጨንቀኛል
አስባለሁ ተኝቼ ባ'ልጋ ለሊቱ እስኪነጋ
አስባለሁ ተኝቼ ባ'ልጋ ለሊቱ እስኪነጋ
ፅጌሬዳ ጭራው ሲፈነጥቅ
ፅጌሬዳ ጎህ ሲቀድ ማለዳ
ፅጌሬዳ ፈክታ የተገኘች
ፅጌሬዳ የውነት ፅጌሬዳ
ፅጌሬዳ ከመስኩ ቄጠማ
ፅጌሬዳ ከሳር ከለምለሙ
ፅጌሬዳ ፅጌሬዳን ይላል
ፅጌሬዳ ያያት በእውን በህልሙ
ፅጌሬዳ ፅጌሬዳ ፅጌሬዳ
ፅጌሬዳ መሳዬ
ፅጌሬዳ ፅጌሬዳ ፅጌሬዳ
ፅጌሬዳ መሳዬ
ሰቀቀኔ
ሳጣሽ ካ'ጠገቤ
ይጨነቃል ልቤ
ፅጌሬዳ ላኑርሽ በልቤ
በሚስጥሬ ጓዳ
ሰቀቀኔ
ሳጣሽ ካ'ጠገቤ
ይጨነቃል ልቤ
ፅጌሬዳ ላኑርሽ በልቤ
በሚስጥሬ ጓዳ
ፅጌሬዳ
ገና በጠፍ ማለዳ ፈክታ ፅጌሬዳ
ውብ አድርጎ ፈጥሯታል ያያት ይመኛታል
አስባለሁ ተኝቼ በአልጋ ለሊቱ እስኪነጋ
አስባለሁ ተኝቼ በአልጋ ለሊቱ እስኪነጋ
ፍቅሬ አልጣሽ ከጎኔ ይባክናል አይኔ
ልቤም አንቺን ይለኛል ሳጣሽ ይጨንቀኛል
አስባለሁ ተኝቼ ባ'ልጋ ለሊቱ እስኪነጋ
አስባለሁ ተኝቼ ባ'ልጋ ለሊቱ እስኪነጋ
ፅጌሬዳ እንዲያው ላያገኝሽ
ፅጌሬዳ ሁሉም ይመኝሻል
ፅጌሬዳ አንቺስ በእሜከላ
ፅጌሬዳ በእሾህ ተከበሻል
ፅጌሬዳ የአከላትሽ ግርማ
ፅጌሬዳ ውበትን ፈላጊ
ፅጌሬዳ የልቤ ተስፋ ነሽ
ፅጌሬዳ ከአጠገቤ አትራቂ
ፅጌሬዳ ፅጌሬዳ ፅጌሬዳ
ፅጌሬዳ መሳዬ
ፅጌሬዳ ፅጌሬዳ ፅጌሬዳ
ፅጌሬዳ መሳዬ
ሰቀቀኔ
ሳጣሽ ካ'ጠገቤ
ይጨነቃል ልቤ
ፅጌሬዳ ላኑርሽ በልቤ
በሚስጥሬ ጓዳ
ሰቀቀኔ
ሳጣሽ ካ'ጠገቤ
ይጨነቃል ልቤ
ፅጌሬዳ ላኑርሽ በልቤ
በሚስጥሬ ጓዳ
ሰቀቀኔ
ሳጣሽ ካ'ጠገቤ
ይጨነቃል ልቤ
ፅጌሬዳ ላኑርሽ በልቤ
በሚስጥሬ ጓዳ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri