Kishore Kumar Hits

Various Ethiopian Artists - Setaleksh Des Alishign, Abinet Agonafir şarkı sözleri

Sanatçı: Various Ethiopian Artists

albüm: The Ethiopian Millennium Collection - Dance


ስደነቅ ዋልኩኝ ኣይ ውበት አልኩኝ
ምድርን ያቀፈችው ውብ ደማቋ ጨረቃ
ውበትሽን እያሳየቺኝ ሰርቃ
ስደነቅ ዋልኩኝ ኣይ ውበት አልኩኝ
ምድርን ያቀፈችው ውብ ደማቋ ጨረቃ
ውበትሽን እያሳየቺኝ ሰርቃ
ሲንሰፈሰፍ አንጀትሽ
ሲርበተበት ከንፈርሽ
ሲስለመለም ውብ አይንሽ
በረጠቡት ጉንጮችሽ
በእንባዎችሽ ማረክሺኝ
ስታለቅሺ ደስ አልሺኝ
ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ስደነቅ ዋልኩኝ ኣይ ውበት አልኩኝ
በደሜ ነፍሴ አየሁት የገፅሽን ድምቀቱን
የድምፅሽን መርገብገብ የስቅታሽ ውበቱን
ስደነቅ ዋልኩኝ ኣይ ውበት አልኩኝ
በደሜ ነፍሴ አየሁት የገፅሽን ድምቀቱን
የድምፅሽን መርገብገብ የስቅታሽ ውበቱን
በፀጥታ ውስጥ ጩህቱን በትንፋሽስ ግለቱ
እንባሽን ባደረገኝ በጉንጮችሽ ቢያወርደኝ
ከልቤ አስደነገጥሺኝ ስታለቅሺ ደስ አልሺኝ
ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar